Option Explicit Statement

መወሰኛ የ እያንዳንዱን ተለዋዋጭ በ ፕሮግራም ውስጥ መገለጽ አለበት በ አቅጣጫ አረፍተ ነገር ውስጥ

አገባብ:


Option Explicit

ደንቦች:

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ አረፍተ ነገር መጨመር አለበት ከሚፈጸመው ፕሮግራም ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ


ለምሳሌ:


Option Explicit
Sub ExampleExplicit
Dim sVar As String
    sVar = "Las Vegas"
    ለ i% = 1 እስከ 10 ' ውጤቱ የ ማስኬጃ-ጊዜ ስህተት ይሆናል
        Rem
    Next i%
End Sub