LibreOffice 7.1 እርዳታ
Applies the current highlight color to the background of a character style or text selection.
If no text is selected, click the Highlight Color icon, select the text that you want to highlight, and then click the Highlight Color icon again. To change the highlight color, click the arrow next to the Highlight Color icon, and then click the color that you want.
ከ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ የ ማድመቂያ ቀለም ምልክት
የ ማድመቂያ ቀለም ለ መቀየር ይጫኑ ቀስት አጠገብ ያለውን ማድመቂያ ቀለም ምልክት እና ከዛ ይጫኑ እርስዎ የሚፈልጉትን ቀለም
ማድመቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ
አንድ ቃል ብቻ ማድመቅ ከፈለጉ ሁለት-ጊዜ ይጫኑት
To turn off highlighting, press Esc.
የ ደመቀውን ጽሁፍ ይምረጡ
በ አቀራረብ መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ ቀስት አጠገብ ያለውን ማድመቂያ ቀለም ምልክት እና ከዛ ይጫኑ መሙያ የለም