ማረሚያ

The Edit menu of a database window.

ኮፒ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ማድረጊያ

መለጠፊያ

እቃ ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ ማስገቢያ: እርስዎ ከ ፈለጉ ፎርሞች እና መግለጫዎች ማስገባት ይችላሉ: ንዑስ ፎልደሮችንም ያካትታል ከ አንድ ዳታቤዝ ፋይል ወደ ሌላ

የተለየ መለጠፊያ

እቃ ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ ማስገቢያ: እርስዎ ከ ፈለጉ ፎርሞች እና መግለጫዎች ማስገባት ይችላሉ: ንዑስ ፎልደሮችንም ያካትታል ከ አንድ ዳታቤዝ ፋይል ወደ ሌላ

ሁሉንም መምረጫ

ሁሉንም ማስገቢያዎች መምረጫ: ንዑስ ፎልደሮችንም ያካትታል: ከ ታች በኩል ባለው የ ዳታቤዝ መስኮት ውስጥ

ማረሚያ

መስኮት መክፈቻ እርስዎ የሚያርሙበት የ ተመረጠውን ሰንጠርዥ: ጥያቄ: ፎርም: ወይንም መግለጫ

ማጥፊያ

Deletes the selected table, query, form, or report.

እንደገና መሰየሚያ

የ ተመረጠውን እቃ እንደገና መሰየሚያ: እንደ ዳታቤዙ ይለያያል: አንዳንድ ስሞች: ባህሪዎች: እና የ ስም እርዝመት ዋጋ ላይኖረው ይችላል

መክፈቻ

መክፈቻ የ ተመረጠውን እቃ መጨረሻ በ ተቀመጠበት ሁኔታ

እንደ መመልከቻ መፍጠሪያ

የ ተመረጠውን ጥያቄ ወደ መመልከቻ መቀየሪያ: ዋናው ጥያቄ በ እርስዎ ዳታቤዝ ፋይል ውስጥ ይኖራል እና ተጨማሪ መመልከቻ ይመነጫል ከ ዳታቤዝ ሰርቨር ውስጥ: እርስዎ የ መጻፍ ፍቃድ ያስፈልጎታል መመልከቻ ለ መጨመር ወደ ዳታቤዝ ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

በርካታ የ ዳታቤዞች ጥያቄዎችን እንደ ማጣሪያ ይጠቀማሉ: ወይንም የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ መለያ ለ መመዝገብ በ እርስዎ ኮምፒዩተር ውስጥ: መመልከቻ ተመሳሳይ ተግባር ያቀርባል እንደ ጥያቄዎች: ነገር ግን በ ሰርቨር በኩል: የ እርስዎ ዳታቤዝ በ ሰርቨር ላይ ከሆነ እና መመልከቻን የሚደግፍ ከሆነ: እርስዎ መመልከቻን መጠቀም ይችላሉ ለማጣራት መዝገቦችን በ ሰርቨሩ ላይ ለማፍጠን የ ማሳያውን ጊዜ


የ ፎርም አዋቂ

መጀመሪያ በ ፎርም አዋቂ ለ ተመረጠው ሰንጠረዥ: ጥያቄ: ወይንም መመልከቻ

የ መግለጫ አዋቂ

መጀመሪያ በ መግለጫ አዋቂ ለ ተመረጠው ሰንጠረዥ: ጥያቄ: ወይንም መመልከቻ

ዳታቤዝ

ንዑስ ዝርዝር መክፈቻ

ባህሪዎች

የ ዳታቤዝ ባህሪዎች ንግግር መክፈቻ

የግንኙነት አይነት

የ ግንኙነት አይነት አዋቂ መክፈቻ

የረቀቁ ባህሪዎች

የ ረቀቀ ባህሪ ንግግር መክፈቻ